am_tn/isa/56/11.md

250 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ የሕዝቡን ክፉ መሪዎች መግለጽ ቀጥሏል፡፡

ውሾቹ ሆዳሞች ናቸው

ያህዌ የእስራኤልን ክፉ መሪዎች ከውሾች ጋር አመሳስሎአቸዋል፡፡