am_tn/isa/45/04.md

701 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለቂሮስ መናገር ቀጥሏል፡፡

ያዕቆብ… እስራኤል

ሁለቱም የሚናገረው ስለ እስራኤል ዘር ነው፡፡

ለጦርነት አስታጥቅሃለሁ

ይህ ማለት፣ 1) ‹‹ለጦርነት አበረታሃለሁ›› ወይም 2) ‹‹ለጦርነት አዘጋጅሃለሁ›› ማለት ሊሆን ይችላል፡፡

ከፀሐይ መውጫ እስከ ምዕራብ

ፀሐይ የምትወጣው በምሥራቅ በመሆኑ፣ ይህ ምሳሌያዊ አነጋገር በየትኛውም ምድር ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በምድር ካለ ማንኛውም ቦታ››