# አጠቃላይ መረጃ ያህዌ ለቂሮስ መናገር ቀጥሏል፡፡ # ያዕቆብ… እስራኤል ሁለቱም የሚናገረው ስለ እስራኤል ዘር ነው፡፡ # ለጦርነት አስታጥቅሃለሁ ይህ ማለት፣ 1) ‹‹ለጦርነት አበረታሃለሁ›› ወይም 2) ‹‹ለጦርነት አዘጋጅሃለሁ›› ማለት ሊሆን ይችላል፡፡ # ከፀሐይ መውጫ እስከ ምዕራብ ፀሐይ የምትወጣው በምሥራቅ በመሆኑ፣ ይህ ምሳሌያዊ አነጋገር በየትኛውም ምድር ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በምድር ካለ ማንኛውም ቦታ››