am_tn/isa/45/04.md

16 lines
701 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አጠቃላይ መረጃ
ያህዌ ለቂሮስ መናገር ቀጥሏል፡፡
# ያዕቆብ… እስራኤል
ሁለቱም የሚናገረው ስለ እስራኤል ዘር ነው፡፡
# ለጦርነት አስታጥቅሃለሁ
ይህ ማለት፣ 1) ‹‹ለጦርነት አበረታሃለሁ›› ወይም 2) ‹‹ለጦርነት አዘጋጅሃለሁ›› ማለት ሊሆን ይችላል፡፡
# ከፀሐይ መውጫ እስከ ምዕራብ
ፀሐይ የምትወጣው በምሥራቅ በመሆኑ፣ ይህ ምሳሌያዊ አነጋገር በየትኛውም ምድር ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በምድር ካለ ማንኛውም ቦታ››