am_tn/isa/43/14.md

20 lines
754 B
Markdown

# አጠቃላይ መረጃ
ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡
# የእስራኤል ቅዱስ
ኢሳይያስ 1፥4 ላይ ይህን ሐረግ እንዴ እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡
# ባቢሎን ላይ እሰድዳለሁ፤ ሁሉንም እመራለሁ
ትርጒሙ ውስጥ፣ ‹‹እሰዳለሁ›› የሚለው ማንን እንደሆነ ማመልከት ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ባቢሎን ላይ ሰራዊት እሰድዳለሁ››
# እንደ ኮብላይ ሁሉንም እመራለሁ
‹‹ባቢሎናውያንን ሁሉ ኮብላይ ይሆናሉ››
# ኮብላይ
ኮብላይ ጠላት እንዳይዘው የሚሸሽ ሰው ነው፡፡