am_tn/isa/43/14.md

754 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡

የእስራኤል ቅዱስ

ኢሳይያስ 1፥4 ላይ ይህን ሐረግ እንዴ እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡

ባቢሎን ላይ እሰድዳለሁ፤ ሁሉንም እመራለሁ

ትርጒሙ ውስጥ፣ ‹‹እሰዳለሁ›› የሚለው ማንን እንደሆነ ማመልከት ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ባቢሎን ላይ ሰራዊት እሰድዳለሁ››

እንደ ኮብላይ ሁሉንም እመራለሁ

‹‹ባቢሎናውያንን ሁሉ ኮብላይ ይሆናሉ››

ኮብላይ

ኮብላይ ጠላት እንዳይዘው የሚሸሽ ሰው ነው፡፡