# አጠቃላይ መረጃ ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡ # የእስራኤል ቅዱስ ኢሳይያስ 1፥4 ላይ ይህን ሐረግ እንዴ እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡ # ባቢሎን ላይ እሰድዳለሁ፤ ሁሉንም እመራለሁ ትርጒሙ ውስጥ፣ ‹‹እሰዳለሁ›› የሚለው ማንን እንደሆነ ማመልከት ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ባቢሎን ላይ ሰራዊት እሰድዳለሁ›› # እንደ ኮብላይ ሁሉንም እመራለሁ ‹‹ባቢሎናውያንን ሁሉ ኮብላይ ይሆናሉ›› # ኮብላይ ኮብላይ ጠላት እንዳይዘው የሚሸሽ ሰው ነው፡፡