am_tn/isa/30/23.md

1006 B

አጠቃላይ መረጃ

ኢሳይያስ ለይሁዳ ሕዝብ መናገሩን ቀጥሏል፡፡

ይሰጣል

"እግዚአብሔር ይሰጣል'

ከምድር የተትረፈረፈ እንጀራ

በዚህ ስፍራ "እንጀራ' የሚለው ምግብን በአጠቃለይ ይወክላል፡፡ አት፡- "የምትመገበውን የተትረፈረፈ ፍሬ ምድር እንደትሰጥ ያደርጋታል' (ተለዋጭ ስም ተመልከት)

በዚያም ቀን

"በዚያን ጊዜ'

በመንሽና በመንሽ ሹካ የተለየውን

መንሽ እና መንሽ ሹካ ነፋሱ ሊበላ የሚችለውን ብቻ በመተው ገለባውን እንዲወስደው እህልን ወደ አየር ለመወርወር የሚያገለግሉ ናቸው፡፡ ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "በመንሽና በመንሽ ሹካ ትለያለህ' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)