am_tn/isa/30/23.md

20 lines
1006 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አጠቃላይ መረጃ
ኢሳይያስ ለይሁዳ ሕዝብ መናገሩን ቀጥሏል፡፡
# ይሰጣል
"እግዚአብሔር ይሰጣል'
# ከምድር የተትረፈረፈ እንጀራ
በዚህ ስፍራ "እንጀራ' የሚለው ምግብን በአጠቃለይ ይወክላል፡፡ አት፡- "የምትመገበውን የተትረፈረፈ ፍሬ ምድር እንደትሰጥ ያደርጋታል' (ተለዋጭ ስም ተመልከት)
# በዚያም ቀን
"በዚያን ጊዜ'
# በመንሽና በመንሽ ሹካ የተለየውን
መንሽ እና መንሽ ሹካ ነፋሱ ሊበላ የሚችለውን ብቻ በመተው ገለባውን እንዲወስደው እህልን ወደ አየር ለመወርወር የሚያገለግሉ ናቸው፡፡ ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "በመንሽና በመንሽ ሹካ ትለያለህ' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)