am_tn/isa/28/16.md

737 B

እይ

"ተመልከት' ወይም "ስማ' ወይም "ለምነግርህ ትኩረት ስጥ'

በጽዮን የመሠረት ድንጋይ አስቀምጣለሁ … የጸናውን መሠረት

እግዚአብሔር የእስራኤልን ሕዝብ ለመርዳት ጠንካራ ሰው መላኩ እግዚአብሔር ለአንድ ሕንፃ ጠንካራ መሠረት እንደሚገነባ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)

የተፈተነውን ድንጋይ

"ጠንካራ የሆነውን ድንጋይ'

አስተማማኝ መሠረት

"ጽኑ ደጋፊ'

የሚያምንም አያፍርም

"ማንም በዚህ የመሠረት ድንጋይ የሚታመን አይጸጸትም'