# እይ "ተመልከት' ወይም "ስማ' ወይም "ለምነግርህ ትኩረት ስጥ' # በጽዮን የመሠረት ድንጋይ አስቀምጣለሁ … የጸናውን መሠረት እግዚአብሔር የእስራኤልን ሕዝብ ለመርዳት ጠንካራ ሰው መላኩ እግዚአብሔር ለአንድ ሕንፃ ጠንካራ መሠረት እንደሚገነባ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት) # የተፈተነውን ድንጋይ "ጠንካራ የሆነውን ድንጋይ' # አስተማማኝ መሠረት "ጽኑ ደጋፊ' # የሚያምንም አያፍርም "ማንም በዚህ የመሠረት ድንጋይ የሚታመን አይጸጸትም'