am_tn/isa/28/16.md

20 lines
737 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# እይ
"ተመልከት' ወይም "ስማ' ወይም "ለምነግርህ ትኩረት ስጥ'
# በጽዮን የመሠረት ድንጋይ አስቀምጣለሁ … የጸናውን መሠረት
እግዚአብሔር የእስራኤልን ሕዝብ ለመርዳት ጠንካራ ሰው መላኩ እግዚአብሔር ለአንድ ሕንፃ ጠንካራ መሠረት እንደሚገነባ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)
# የተፈተነውን ድንጋይ
"ጠንካራ የሆነውን ድንጋይ'
# አስተማማኝ መሠረት
"ጽኑ ደጋፊ'
# የሚያምንም አያፍርም
"ማንም በዚህ የመሠረት ድንጋይ የሚታመን አይጸጸትም'