am_tn/isa/22/15.md

1014 B
Raw Permalink Blame History

ሳምናስ

ይህ በኢየሩሳሌም ያለው የንጉሡ ቤተ መንግሥት መልእክተኛ ነው፡፡

የቤቱን ኀላፊ

እዚህ ላይ፣ ‹‹ቤቱ›› በንጉሡ ቤተ መንግሥት ያሉትን ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በንጉሡ ቤተ መንግሥት ለሚሠሩት ሁሉ ኀላፊ የሆነው››

እዚህ ምን ታደርጋለህ የፈቀደልህስ ማን ነው… ዐለት ውስጥ?

ያህዌ ይህን የሚጠይቀው ሳምናስ ላይ ለማፌዝ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ዐለቱ ውስጥ… ምንም መብት የለህም!

መቀበሪያ እንድትወቅር… መቃብር እንድትጠርብ… ማረፊያ ቦታ እንድትጠርብ

ሦስቱም ሐረጐች የሚያመለክቱት መቃብር መሥራትን ነው፡፡

ከፍታዎች ላይ

እስራኤል ውስጥ ታላላቅ ሰዎች ከፍታ ቦታ ላይ መቃብር ይሠሩ ነበር፡፡