am_tn/heb/10/08.md

1.2 KiB

ዕብራውያን 10፡8-10

ከዚህ በላይ እንደተገለጸው አማራጭ ትርጉም: "ከዚህ በላይ እንደጻፍኩት ኢየሱስ እንዲህ ብሏል፡" መስዋእን፣ መባን ወይም የሚቃጠል መስዋእትን እነዚህ ቃላት በ HEB 10:5-6 ላይ በተረጎምካቸው መሠረት ተርጉማቸው፡፡ የሚቀርቡት መስዋእት አማራጭ ትርጉም፡ "እነርሱ' እነዚህ ሰዎች የሚያቀርቧቸውን ሁሉንም መስዋእት ናቸው፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ተመልከት "ከዚህ በመቀጠል ለሚናገረው ነገር ትኩረት ስጥ:" በእግዚአብሔር ፈቃድ መሠረት እኛም ለእግዚአብሔር ተሰጠን አማራጭ ትርጉም: "እግዚአብሔር ክርስቶስ ራሱን መስዋእት ያደረግ ዘንድ ፈቃዱ ነበር እንዲሁም በዚህ መስዋእት አማካኝነት እኛ ለእግዚአብሔር የተሰጠን ሆንን" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] and rc://*/ta/man/translate/figs-explicit)