# ዕብራውያን 10፡8-10 ከዚህ በላይ እንደተገለጸው አማራጭ ትርጉም: "ከዚህ በላይ እንደጻፍኩት ኢየሱስ እንዲህ ብሏል፡" መስዋእን፣ መባን ወይም የሚቃጠል መስዋእትን እነዚህ ቃላት በ [HEB 10:5-6](./05.md) ላይ በተረጎምካቸው መሠረት ተርጉማቸው፡፡ የሚቀርቡት መስዋእት አማራጭ ትርጉም፡ "እነርሱ' እነዚህ ሰዎች የሚያቀርቧቸውን ሁሉንም መስዋእት ናቸው፡፡" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]]) ተመልከት "ከዚህ በመቀጠል ለሚናገረው ነገር ትኩረት ስጥ:" በእግዚአብሔር ፈቃድ መሠረት እኛም ለእግዚአብሔር ተሰጠን አማራጭ ትርጉም: "እግዚአብሔር ክርስቶስ ራሱን መስዋእት ያደረግ ዘንድ ፈቃዱ ነበር እንዲሁም በዚህ መስዋእት አማካኝነት እኛ ለእግዚአብሔር የተሰጠን ሆንን" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]] and [[rc://*/ta/man/translate/figs-explicit]])