am_tn/heb/10/08.md

14 lines
1.2 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ዕብራውያን 10፡8-10
ከዚህ በላይ እንደተገለጸው
አማራጭ ትርጉም: "ከዚህ በላይ እንደጻፍኩት ኢየሱስ እንዲህ ብሏል፡"
መስዋእን፣ መባን ወይም የሚቃጠል መስዋእትን
እነዚህ ቃላት በ [HEB 10:5-6](./05.md)
ላይ በተረጎምካቸው መሠረት ተርጉማቸው፡፡
የሚቀርቡት መስዋእት
አማራጭ ትርጉም፡ "እነርሱ' እነዚህ ሰዎች የሚያቀርቧቸውን ሁሉንም መስዋእት ናቸው፡፡" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])
ተመልከት
"ከዚህ በመቀጠል ለሚናገረው ነገር ትኩረት ስጥ:"
በእግዚአብሔር ፈቃድ መሠረት እኛም ለእግዚአብሔር ተሰጠን
አማራጭ ትርጉም: "እግዚአብሔር ክርስቶስ ራሱን መስዋእት ያደረግ ዘንድ ፈቃዱ ነበር እንዲሁም በዚህ መስዋእት አማካኝነት እኛ ለእግዚአብሔር የተሰጠን ሆንን" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]] and [[rc://*/ta/man/translate/figs-explicit]])