am_tn/heb/06/04.md

791 B

ዕብራውያን 6፡ 4-6

ሰማያዊ ስጦታን የቀመሱ ይህ የሚያመለክተ እግዚአብሔር ያዳናቸውን አማኞችን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) የእግዚአብሔር መልካም ቃል የቀመሱትን ይህ የእግዚአብሔርን ቃል ራሳቸው አማኞችን የሚያመለክት ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታል ሰዎች ከእግዚአብሔር ፊታቸውን ሲያዞሩበት ልክ ኢየሱስን እንደሚሰቅሉት ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor) ወደቁ አማራጭ ትርጉም: "ከእግዚአብሔር ፊታቸውን አዙሩ"