# ዕብራውያን 6፡ 4-6 ሰማያዊ ስጦታን የቀመሱ ይህ የሚያመለክተ እግዚአብሔር ያዳናቸውን አማኞችን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-idiom]]) የእግዚአብሔር መልካም ቃል የቀመሱትን ይህ የእግዚአብሔርን ቃል ራሳቸው አማኞችን የሚያመለክት ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-idiom]]) የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታል ሰዎች ከእግዚአብሔር ፊታቸውን ሲያዞሩበት ልክ ኢየሱስን እንደሚሰቅሉት ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor]]) ወደቁ አማራጭ ትርጉም: "ከእግዚአብሔር ፊታቸውን አዙሩ"