am_tn/ezr/08/18.md

1.1 KiB
Raw Permalink Blame History

ሰራብያ --- ሞሖሊ --- ሐሸብያን --- የሻያን --- ሜራሪ

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡

ስለዚህ በአምላካችን መልካም እጅ አንድ ሰው ላኩልን

የአምላካችን ‹‹መልካም እጅ›› የሚለው የሚያመለክተው ኪሰጣቸው ቸር መሆናቸውን ነው፡፡ አምላካችን ለእኛ መልካም ስለሆነ፣ አንድ ሰው ላኩልን››

አንድ ጠንቃቃ ሰው

ይህ የእውቀት እና የጥበብ ሰው ነው፡፡

የሌዊ ልጅ የእስራኤል ልጅ

እዚህ ላይ ‹‹እስራኤል‹‹ የሰው ስም ነው፡፡ እግዚአብሔር ለያዕቆብ የሰጠው ስም ነው፡፡

አስራ ስምንት --- ሃያ

18 -- 20

የሻያን

የዚህን ሰው ስም በዕዝራ 8፡7 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ባለስልጣኖች

በመንግሥት አሠራር ውስጥ የተወሰነ ኃላፊነት የተሰጣቸው ሰዎች፡፡