# ሰራብያ --- ሞሖሊ --- ሐሸብያን --- የሻያን --- ሜራሪ እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ # ስለዚህ በአምላካችን መልካም እጅ አንድ ሰው ላኩልን የአምላካችን ‹‹መልካም እጅ›› የሚለው የሚያመለክተው ኪሰጣቸው ቸር መሆናቸውን ነው፡፡ ‹‹ አምላካችን ለእኛ መልካም ስለሆነ፣ አንድ ሰው ላኩልን›› # አንድ ጠንቃቃ ሰው ይህ የእውቀት እና የጥበብ ሰው ነው፡፡ # የሌዊ ልጅ የእስራኤል ልጅ እዚህ ላይ ‹‹እስራኤል‹‹ የሰው ስም ነው፡፡ እግዚአብሔር ለያዕቆብ የሰጠው ስም ነው፡፡ # አስራ ስምንት --- ሃያ 18 -- 20 # የሻያን የዚህን ሰው ስም በዕዝራ 8፡7 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ # ባለስልጣኖች በመንግሥት አሠራር ውስጥ የተወሰነ ኃላፊነት የተሰጣቸው ሰዎች፡፡