am_tn/ezr/08/18.md

28 lines
1.1 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ሰራብያ --- ሞሖሊ --- ሐሸብያን --- የሻያን --- ሜራሪ
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡
# ስለዚህ በአምላካችን መልካም እጅ አንድ ሰው ላኩልን
የአምላካችን ‹‹መልካም እጅ›› የሚለው የሚያመለክተው ኪሰጣቸው ቸር መሆናቸውን ነው፡፡ አምላካችን ለእኛ መልካም ስለሆነ፣ አንድ ሰው ላኩልን››
# አንድ ጠንቃቃ ሰው
ይህ የእውቀት እና የጥበብ ሰው ነው፡፡
# የሌዊ ልጅ የእስራኤል ልጅ
እዚህ ላይ ‹‹እስራኤል‹‹ የሰው ስም ነው፡፡ እግዚአብሔር ለያዕቆብ የሰጠው ስም ነው፡፡
# አስራ ስምንት --- ሃያ
18 -- 20
# የሻያን
የዚህን ሰው ስም በዕዝራ 8፡7 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡
# ባለስልጣኖች
በመንግሥት አሠራር ውስጥ የተወሰነ ኃላፊነት የተሰጣቸው ሰዎች፡፡