am_tn/ezk/21/32.md

421 B

ለእሳት ማገዶ ትሆናለህ

“ሰውነትህን እሳት ያቃጥለዋል”

ደምህ በምድሪቱ መካከል ይሆናል

“የምድርህ ዐፈር በደም ይርሳል

አትታሰብም

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ማንም አያስታውስህም” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)