am_tn/ezk/21/32.md

12 lines
421 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ለእሳት ማገዶ ትሆናለህ
“ሰውነትህን እሳት ያቃጥለዋል”
# ደምህ በምድሪቱ መካከል ይሆናል
“የምድርህ ዐፈር በደም ይርሳል
# አትታሰብም
ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ማንም አያስታውስህም” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)