# ለእሳት ማገዶ ትሆናለህ “ሰውነትህን እሳት ያቃጥለዋል” # ደምህ በምድሪቱ መካከል ይሆናል “የምድርህ ዐፈር በደም ይርሳል # አትታሰብም ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ማንም አያስታውስህም” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)