am_tn/exo/30/11.md

1.1 KiB
Raw Permalink Blame History

• አንተ የእስራኤልን ልጆች ቍጥር ተቀብለህ

አንተ የእስራኤልን ሕዝብ በምትቈጥርበት ጊዜና በቆጠራው ወቅት

• ግማሽ ሰቅል እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን ይሰጣል

እያንዳንዱ ሰው በተቀደሰው ድንኳን በታወቀው ሚዛን ልክ ስድስት ግራም ብር ይክፈል፤ ግማሽ ሰቅል (½) ከ5.5 6 ግራም ይመዝናል።

• እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን

በጊዜው ወይም በዚያን ጊዜ ሁለት ዓይነት ሚዛን እንዳለ ይታወቃል፤ አንደኛ መደበኛ የሆነ መገበያያ ሰቅል ሲሆን ሌላኛው በቤተመቅደስ አገልግሎት የሚሰጥ ሰቅል ነው።

• ሰቅሉ ሀያ ኦቦሊ ነው

አንድ ሰቅል ሃያ ኦቦሊ ያህል ሲሆን በዘመናዊ ሚዛን ወደ 0.6 ግራም የሚመዝን ነው፤ ኦቦሊ ከሁሉም ትንሹ የክብደት መለኪያ ነው።

• ከሀያ አመት ጀምሮ ከዚያም ከፍ ያለ

ሃያ ዓመት የሞላውና ከዚያም በላይ የሆነ ሁሉ