am_tn/exo/30/11.md

20 lines
1.1 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# • አንተ የእስራኤልን ልጆች ቍጥር ተቀብለህ
አንተ የእስራኤልን ሕዝብ በምትቈጥርበት ጊዜና በቆጠራው ወቅት
# • ግማሽ ሰቅል እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን ይሰጣል
እያንዳንዱ ሰው በተቀደሰው ድንኳን በታወቀው ሚዛን ልክ ስድስት ግራም ብር ይክፈል፤ ግማሽ ሰቅል (½) ከ5.5 6 ግራም ይመዝናል።
# • እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን
በጊዜው ወይም በዚያን ጊዜ ሁለት ዓይነት ሚዛን እንዳለ ይታወቃል፤ አንደኛ መደበኛ የሆነ መገበያያ ሰቅል ሲሆን ሌላኛው በቤተመቅደስ አገልግሎት የሚሰጥ ሰቅል ነው።
# • ሰቅሉ ሀያ ኦቦሊ ነው
አንድ ሰቅል ሃያ ኦቦሊ ያህል ሲሆን በዘመናዊ ሚዛን ወደ 0.6 ግራም የሚመዝን ነው፤ ኦቦሊ ከሁሉም ትንሹ የክብደት መለኪያ ነው።
# • ከሀያ አመት ጀምሮ ከዚያም ከፍ ያለ
ሃያ ዓመት የሞላውና ከዚያም በላይ የሆነ ሁሉ