# • አንተ የእስራኤልን ልጆች ቍጥር ተቀብለህ አንተ የእስራኤልን ሕዝብ በምትቈጥርበት ጊዜና በቆጠራው ወቅት # • ግማሽ ሰቅል እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን ይሰጣል እያንዳንዱ ሰው በተቀደሰው ድንኳን በታወቀው ሚዛን ልክ ስድስት ግራም ብር ይክፈል፤ ግማሽ ሰቅል (½) ከ5.5 – 6 ግራም ይመዝናል። # • እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን በጊዜው ወይም በዚያን ጊዜ ሁለት ዓይነት ሚዛን እንዳለ ይታወቃል፤ አንደኛ መደበኛ የሆነ መገበያያ ሰቅል ሲሆን ሌላኛው በቤተመቅደስ አገልግሎት የሚሰጥ ሰቅል ነው። # • ሰቅሉ ሀያ ኦቦሊ ነው አንድ ሰቅል ሃያ ኦቦሊ ያህል ሲሆን በዘመናዊ ሚዛን ወደ 0.6 ግራም የሚመዝን ነው፤ ኦቦሊ ከሁሉም ትንሹ የክብደት መለኪያ ነው። # • ከሀያ አመት ጀምሮ ከዚያም ከፍ ያለ ሃያ ዓመት የሞላውና ከዚያም በላይ የሆነ ሁሉ