am_tn/exo/08/01.md

8 lines
407 B
Markdown

# • ወንዙም ጓጕንቸሮችን ያፈላል
የአባይ ወንዝ በጓጉንቸሮች በእንቁራርቶች የተሞላ ይሆናል ወይም በአባይ ወንዝ እንቁራርቶች ይሞላሉ
# • በውኃ ማከማቻዎቹም
የዚህ ሀረግ ትርጉም ሁለት ነው። 1) በኲሬዎች ሁሉ ላይ 2) የጓጉንቸሮች መራቢያ ሥፍራዎች ሁሉ