# • ወንዙም ጓጕንቸሮችን ያፈላል የአባይ ወንዝ በጓጉንቸሮች በእንቁራርቶች የተሞላ ይሆናል ወይም በአባይ ወንዝ እንቁራርቶች ይሞላሉ # • በውኃ ማከማቻዎቹም የዚህ ሀረግ ትርጉም ሁለት ነው። 1) በኲሬዎች ሁሉ ላይ 2) የጓጉንቸሮች መራቢያ ሥፍራዎች ሁሉ