am_tn/exo/08/01.md

407 B

• ወንዙም ጓጕንቸሮችን ያፈላል

የአባይ ወንዝ በጓጉንቸሮች በእንቁራርቶች የተሞላ ይሆናል ወይም በአባይ ወንዝ እንቁራርቶች ይሞላሉ

• በውኃ ማከማቻዎቹም

የዚህ ሀረግ ትርጉም ሁለት ነው። 1) በኲሬዎች ሁሉ ላይ 2) የጓጉንቸሮች መራቢያ ሥፍራዎች ሁሉ