am_tn/exo/02/21.md

434 B

• ሙሴም ከዚያ ሰው ጋር ሊቀመጥ ወደደ

ሙሴም ከሰውየው ወይም ከራጉኤል ጋር ለመኖር ተስማማ ወይም ፈቃደኛ ሆነ ማለት ነው።

• ጺጳራን

የራጉኤል ሴት ልጁ ነች

• ጌርሳም

የሙሴ ታላቅ ልጁ ነው

• በሌላ ምድር መጻተኛ ነኝ

በሰው አገር መጤ ወይም እንግዳ ነኝ ማለት ነው