am_tn/exo/02/21.md

16 lines
434 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# • ሙሴም ከዚያ ሰው ጋር ሊቀመጥ ወደደ
ሙሴም ከሰውየው ወይም ከራጉኤል ጋር ለመኖር ተስማማ ወይም ፈቃደኛ ሆነ ማለት ነው።
# • ጺጳራን
የራጉኤል ሴት ልጁ ነች
# • ጌርሳም
የሙሴ ታላቅ ልጁ ነው
# • በሌላ ምድር መጻተኛ ነኝ
በሰው አገር መጤ ወይም እንግዳ ነኝ ማለት ነው