# • ሙሴም ከዚያ ሰው ጋር ሊቀመጥ ወደደ ሙሴም ከሰውየው ወይም ከራጉኤል ጋር ለመኖር ተስማማ ወይም ፈቃደኛ ሆነ ማለት ነው። # • ጺጳራን የራጉኤል ሴት ልጁ ነች # • ጌርሳም የሙሴ ታላቅ ልጁ ነው # • በሌላ ምድር መጻተኛ ነኝ በሰው አገር መጤ ወይም እንግዳ ነኝ ማለት ነው