am_tn/ecc/07/19.md

8 lines
423 B
Markdown

# በከተማ ከሚኖሩ ከአስር ገዢዎች ይልቅ ጥበብ ጠቢብን ታበረታለች፡፡
“ጥበብ ሰውን ብርቱ ታደርጋለች ፤ በከተማ ከሚኖሩ ከአስር ገዢዎች ይልቅ የበለጠ ብርቱ ታደርገዋለች”
# መልካምንም የሚሰራ ኃጢአትንም የማያደርግ
“መልካምን የሚሰራና ኃጢአትን የማይሰራ”