am_tn/ecc/07/19.md

423 B

በከተማ ከሚኖሩ ከአስር ገዢዎች ይልቅ ጥበብ ጠቢብን ታበረታለች፡፡

“ጥበብ ሰውን ብርቱ ታደርጋለች ፤ በከተማ ከሚኖሩ ከአስር ገዢዎች ይልቅ የበለጠ ብርቱ ታደርገዋለች”

መልካምንም የሚሰራ ኃጢአትንም የማያደርግ

“መልካምን የሚሰራና ኃጢአትን የማይሰራ”