# በከተማ ከሚኖሩ ከአስር ገዢዎች ይልቅ ጥበብ ጠቢብን ታበረታለች፡፡ “ጥበብ ሰውን ብርቱ ታደርጋለች ፤ በከተማ ከሚኖሩ ከአስር ገዢዎች ይልቅ የበለጠ ብርቱ ታደርገዋለች” # መልካምንም የሚሰራ ኃጢአትንም የማያደርግ “መልካምን የሚሰራና ኃጢአትን የማይሰራ”