am_tn/ecc/02/09.md

24 lines
1.4 KiB
Markdown

# ከእኔ አስቀድመው በኢየሩሳሌም ከነበሩት ሁሉ ይልቅ
ይህ የቀደሙትን የኢየሩሳሌም ገዥዎች ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ "ከእኔ በፊት በኢየሩሳሌም ውስጥ ገዥ ከነበሩት ይልቅ"
# ጥበቤ ከእኔ ጋር ፀንታ ቀረች
ይህ ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ "በጥበብ መመለስ ቀጠልኩ " (ፈሊጣዊ ተመልከት)
# ዓይኖቼን ከፈለጉት ሁሉ
እዚህ ጋር ፀሐፊው ለተመለከተው ነገር አፅንኦት ለመስጠት እራሱን በዓይኖቹ ይገልፃል፡፡ተርጓሚ ያየሁትንና የተመኘሁትን ሁሉ …. ከራሴ "
# … ሁሉ አላራቅሁትም
"ሁሉንም አገኘሁ"
# ልቤን ከደስታ ሁሉ አላራቅሁትም
እዚህ ጋር ፀሐፊው ለምኞቱ አፅንኦት ለመስጠት እራሱን በልቡ ይገልፃል ይህ በመልካም መልኩ ሊቀመጥ /ሊፃፍ የሚችል ሲሆን ደስታ የሚለው ቃል እንደ ግስ ሊገልፅ ይችላል፡፡ ተርጓሚ "እራሴን ከየትኛውም ደስታ አልከለከልኩም" ወይም "በሚያስደስተኝ ነገር ሁሉ ለመደሰት ለራሴ ፈቀድኩ"
# ልቤም …… ደስ ይለው ዘንድ
እዚህ ጋር ፀሐፊው ለምኞቱ አፅንኦት ለመስጠት እራሱን በልቡ ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ "ደስ ተሰኘሁ"