am_tn/ecc/02/09.md

1.4 KiB

ከእኔ አስቀድመው በኢየሩሳሌም ከነበሩት ሁሉ ይልቅ

ይህ የቀደሙትን የኢየሩሳሌም ገዥዎች ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ "ከእኔ በፊት በኢየሩሳሌም ውስጥ ገዥ ከነበሩት ይልቅ"

ጥበቤ ከእኔ ጋር ፀንታ ቀረች

ይህ ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ "በጥበብ መመለስ ቀጠልኩ " (ፈሊጣዊ ተመልከት)

ዓይኖቼን ከፈለጉት ሁሉ

እዚህ ጋር ፀሐፊው ለተመለከተው ነገር አፅንኦት ለመስጠት እራሱን በዓይኖቹ ይገልፃል፡፡ተርጓሚ ያየሁትንና የተመኘሁትን ሁሉ …. ከራሴ "

… ሁሉ አላራቅሁትም

"ሁሉንም አገኘሁ"

ልቤን ከደስታ ሁሉ አላራቅሁትም

እዚህ ጋር ፀሐፊው ለምኞቱ አፅንኦት ለመስጠት እራሱን በልቡ ይገልፃል ይህ በመልካም መልኩ ሊቀመጥ /ሊፃፍ የሚችል ሲሆን ደስታ የሚለው ቃል እንደ ግስ ሊገልፅ ይችላል፡፡ ተርጓሚ "እራሴን ከየትኛውም ደስታ አልከለከልኩም" ወይም "በሚያስደስተኝ ነገር ሁሉ ለመደሰት ለራሴ ፈቀድኩ"

ልቤም …… ደስ ይለው ዘንድ

እዚህ ጋር ፀሐፊው ለምኞቱ አፅንኦት ለመስጠት እራሱን በልቡ ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ "ደስ ተሰኘሁ"