# ከእኔ አስቀድመው በኢየሩሳሌም ከነበሩት ሁሉ ይልቅ ይህ የቀደሙትን የኢየሩሳሌም ገዥዎች ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ "ከእኔ በፊት በኢየሩሳሌም ውስጥ ገዥ ከነበሩት ይልቅ" # ጥበቤ ከእኔ ጋር ፀንታ ቀረች ይህ ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ "በጥበብ መመለስ ቀጠልኩ " (ፈሊጣዊ ተመልከት) # ዓይኖቼን ከፈለጉት ሁሉ እዚህ ጋር ፀሐፊው ለተመለከተው ነገር አፅንኦት ለመስጠት እራሱን በዓይኖቹ ይገልፃል፡፡ተርጓሚ ያየሁትንና የተመኘሁትን ሁሉ …. ከራሴ " # … ሁሉ አላራቅሁትም "ሁሉንም አገኘሁ" # ልቤን ከደስታ ሁሉ አላራቅሁትም እዚህ ጋር ፀሐፊው ለምኞቱ አፅንኦት ለመስጠት እራሱን በልቡ ይገልፃል ይህ በመልካም መልኩ ሊቀመጥ /ሊፃፍ የሚችል ሲሆን ደስታ የሚለው ቃል እንደ ግስ ሊገልፅ ይችላል፡፡ ተርጓሚ "እራሴን ከየትኛውም ደስታ አልከለከልኩም" ወይም "በሚያስደስተኝ ነገር ሁሉ ለመደሰት ለራሴ ፈቀድኩ" # ልቤም …… ደስ ይለው ዘንድ እዚህ ጋር ፀሐፊው ለምኞቱ አፅንኦት ለመስጠት እራሱን በልቡ ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ "ደስ ተሰኘሁ"