am_tn/dan/05/07.md

1011 B

በባቢሎን ውስጥ በጥበባቸው የታወቁትን

ይሄ የሚያመለክተው ከሙታን ጋር እንነጋገራለን የሚሉትን፤ጥበበኞችንና ኮከብ ቆጣሪዎችን ነው፡፡

ይህንን ፅሕፈት ያነበበ ፍቺውንም ያሳየኝ ሐምራዊ ግምጃ ይለብሳል፤የወርቅ ማርዳም በአንገቱ ዙርያ ይደረግለታል

ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ይህንን ፅሑፍና ትርጉሙን ለሚያብራራልኝ ለማንኛውም ሰው ሀምራዊ የሆነ አልባሳትና የወርቅ ሠንሠለት በአንገቱ ላይ አደርግለታለሁ፡፡”

ሐምራዊ ግምጃ መልበስ

ሐምራዊ ግምጃ እምብዛም ያልተለመደና ንጉሣዊ ባለሥልጣናት ብቻ የሚያደርጉት ነገር ነው፡፡ “ንጉሣዊ አልባሳትን መልበስ”

ሦስተኛ ገዢ

“በደረጃ ሶስተኛ የሆነ ገዢ”