# በባቢሎን ውስጥ በጥበባቸው የታወቁትን ይሄ የሚያመለክተው ከሙታን ጋር እንነጋገራለን የሚሉትን፤ጥበበኞችንና ኮከብ ቆጣሪዎችን ነው፡፡ # ይህንን ፅሕፈት ያነበበ ፍቺውንም ያሳየኝ ሐምራዊ ግምጃ ይለብሳል፤የወርቅ ማርዳም በአንገቱ ዙርያ ይደረግለታል ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ይህንን ፅሑፍና ትርጉሙን ለሚያብራራልኝ ለማንኛውም ሰው ሀምራዊ የሆነ አልባሳትና የወርቅ ሠንሠለት በአንገቱ ላይ አደርግለታለሁ፡፡” # ሐምራዊ ግምጃ መልበስ ሐምራዊ ግምጃ እምብዛም ያልተለመደና ንጉሣዊ ባለሥልጣናት ብቻ የሚያደርጉት ነገር ነው፡፡ “ንጉሣዊ አልባሳትን መልበስ” # ሦስተኛ ገዢ “በደረጃ ሶስተኛ የሆነ ገዢ”