am_tn/dan/05/07.md

16 lines
1011 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# በባቢሎን ውስጥ በጥበባቸው የታወቁትን
ይሄ የሚያመለክተው ከሙታን ጋር እንነጋገራለን የሚሉትን፤ጥበበኞችንና ኮከብ ቆጣሪዎችን ነው፡፡
# ይህንን ፅሕፈት ያነበበ ፍቺውንም ያሳየኝ ሐምራዊ ግምጃ ይለብሳል፤የወርቅ ማርዳም በአንገቱ ዙርያ ይደረግለታል
ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ይህንን ፅሑፍና ትርጉሙን ለሚያብራራልኝ ለማንኛውም ሰው ሀምራዊ የሆነ አልባሳትና የወርቅ ሠንሠለት በአንገቱ ላይ አደርግለታለሁ፡፡”
# ሐምራዊ ግምጃ መልበስ
ሐምራዊ ግምጃ እምብዛም ያልተለመደና ንጉሣዊ ባለሥልጣናት ብቻ የሚያደርጉት ነገር ነው፡፡ “ንጉሣዊ አልባሳትን መልበስ”
# ሦስተኛ ገዢ
“በደረጃ ሶስተኛ የሆነ ገዢ”