am_tn/act/07/43.md

991 B

የሐዋርያት ሥራ 7፡43-43

አያያዥ ዓረፍተ ነገር፡ እስጥፋኖስ በ ACT 7:2 ላይ የጀመረውም ለሊቀ ካህኑ እና ሸንጎው ምላሽ የሰጠበትን ንግግሩን ቀጥሏል፡፡ እንዲሁም እስጥፋኖስ ከነቢያት መጽሐፍ በመውሰድ በ ACT 7:42 ላይ የጀመረውን ንግግር በዚህ ክፍል ውስጥ አጠናቋል፡፡ የሞልኮን ድንኳን ሞልኮን የተሰኘው የሐሰት አምላክ ድንኳን፡፡ ሬምፉም የሚሉትን የአምላካችሁን ኮከብ ይህ ኮከብ ሬምፋም የተሰኘው የሐሰት አምላክ ነው ይላሉ የሠራችኋቸውን ምስሎች የሞልኮን እና ሬምፋም አማልክት ምስሎችን ለማምለክ በእጆቻቸው አበጅተዋቸው ነበር፡፡ እኔም ከባቢሎን ወዲያ እሰዳችኋለሁ "ወደባቢሎን መድር እሰዳችኋለሁ"