am_tn/act/07/41.md

1.1 KiB

የሐዋርያት ሥራ 7፡ 41-42

አጠቃላይ መረጃ: በቁጥር 42 ላይ እስጥፋስ ከነቢያት መጽሐፍ፣ በተለይም ከአሞጽ መጽሐፍት መጥቀስ ጀመረ፡፡ የወርቅ ጥጃ ሠሩ "ጥጃ የሚመስል ሐውልት ሠሩ" በሰማይ የሚገኙ ክዋክብትን አመለኩ "ክዋክብትን እንደ አማልክት አድርገው ማምለክ ጀመሩ" የታደውን ከብት እና መስዋእትን አቀረባችሁልጅ . . . እስራኤል? እግዚአብሔር በዚህ ጥያቄ አማካኝነት ያቀረበው ሀሳብ እስራኤላዊያን በመሰዋእትን እርሱ አለማመለካቸውን ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም: "እናንተ እስራኤላዊያን. . . የሚታድ መስዋእትን አላቀረባችሁልኝም፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) የእስራኤል ቤት ይህ አጠቃላይ እስራኤላዊንን የሚያመለክት ምሳሌያዊ ንግግር ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]])