am_tn/2sa/18/05.md

897 B

አቢሳ

ይህ የወንድ ስም በ2 ሳሙኤል 2፡18 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ኢታይ

ይህ የወንድ ስም በ2 ሳሙኤል 15፡19 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ስለ እኔ ስትሉ ከወጣቱ ሰው ከአቤሴሎም ጋር የምታደርጉትን በእርጋታ/ርህራሄ አድርጉ

"ስለ እኔ ስትሉ፣ ወጣቱን አቤሴሎምን አትጉዱት/ራሩለት፡፡" "በእርጋታ አድርጉ/ራሩለት" የሚለው ሀረግ ለአንድ ሰው መልካም መሆንና ያንን ሰው አለመጉዳት ነው፡፡

ስለ እኔ

"የእኔ ደህንነት" ወይም "የእኔ ጉዳይ"