am_tn/2sa/18/05.md

16 lines
897 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አቢሳ
ይህ የወንድ ስም በ2 ሳሙኤል 2፡18 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)
# ኢታይ
ይህ የወንድ ስም በ2 ሳሙኤል 15፡19 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)
# ስለ እኔ ስትሉ ከወጣቱ ሰው ከአቤሴሎም ጋር የምታደርጉትን በእርጋታ/ርህራሄ አድርጉ
"ስለ እኔ ስትሉ፣ ወጣቱን አቤሴሎምን አትጉዱት/ራሩለት፡፡" "በእርጋታ አድርጉ/ራሩለት" የሚለው ሀረግ ለአንድ ሰው መልካም መሆንና ያንን ሰው አለመጉዳት ነው፡፡
# ስለ እኔ
"የእኔ ደህንነት" ወይም "የእኔ ጉዳይ"