# አቢሳ ይህ የወንድ ስም በ2 ሳሙኤል 2፡18 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ) # ኢታይ ይህ የወንድ ስም በ2 ሳሙኤል 15፡19 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ) # ስለ እኔ ስትሉ ከወጣቱ ሰው ከአቤሴሎም ጋር የምታደርጉትን በእርጋታ/ርህራሄ አድርጉ "ስለ እኔ ስትሉ፣ ወጣቱን አቤሴሎምን አትጉዱት/ራሩለት፡፡" "በእርጋታ አድርጉ/ራሩለት" የሚለው ሀረግ ለአንድ ሰው መልካም መሆንና ያንን ሰው አለመጉዳት ነው፡፡ # ስለ እኔ "የእኔ ደህንነት" ወይም "የእኔ ጉዳይ"