# እባክህ ወንድሜ አምኖን ከእኛ ጋር ይሂድ
በእስራኤል ባህል ብዙውን ጊዜ ታላቅ ወንድም አባቱን ሊወክል ይችላል፡፡ አምኖን የዳዊት ታላቅ ልጅ ነበር፡፡
# አምኖን ለምን ከእናንተ ጋር ይሄዳል?
ዳዊት አምኖን የአቤሴሎም ወዳጅ እንዳልሆነ ያውቃል፡፡