# እባክህ ወንድሜ አምኖን ከእኛ ጋር ይሂድ በእስራኤል ባህል ብዙውን ጊዜ ታላቅ ወንድም አባቱን ሊወክል ይችላል፡፡ አምኖን የዳዊት ታላቅ ልጅ ነበር፡፡ # አምኖን ለምን ከእናንተ ጋር ይሄዳል? ዳዊት አምኖን የአቤሴሎም ወዳጅ እንዳልሆነ ያውቃል፡፡