በእስራኤል ባህል ብዙውን ጊዜ ታላቅ ወንድም አባቱን ሊወክል ይችላል፡፡ አምኖን የዳዊት ታላቅ ልጅ ነበር፡፡
ዳዊት አምኖን የአቤሴሎም ወዳጅ እንዳልሆነ ያውቃል፡፡